Lilkekish (feat. PXF & Ap Est)
ÌFÉ
Become A Better Singer In Only 30 Days, With Easy Video Lessons!
ልልቀቅሽ በቃ ልርሳሽ ሂጂልኝ በርቺ ልብሽን ለሚሰብረው ሰው ልብ እንዳትሰጪ ልቡን በሚሰጥሽ ሰው ላይ አትጫወቺ ስሜት ቢፈታተንሽም እጅ እንዳትሰጪ ልልቀቅሽ በቃ ልርሳሽ ሂጂና በርቺ ልብሽን ለሚሰብረው ሰው ልብ እንዳትሰጪ ልቡን በሚሰጥሽ ሰው ላይ አትጫወቺ ስሜት ቢፈታተንሽም እጅ እንዳትሰጪ Bitch you b'long to the street ምንም እንደማይሰማሽ ሁሌ ይታያል ከፊት አላዋራሽም ነበር ባይሆን በጓደኛ ግፊት ስልክሽን አልወስድም ነበር ለመደወል በለሊት ተንከባከብኩሽ ጊዜን ሰውቼ ልክ እንደ እንቁ ለልቤ የፈርጥ ሙዳይ ሁሌ ነበርሽ ብርቁ አጥጋቢ ፍቅር ያለበት ነበርሽ የቀዳ ስንቁ ቆይ አሁን ግን ለምን ተለየሽኝ ሲመጣ ድርቁ ጓደኞቼ ተፋታት ሲሉኝ እሺ አልል ብዬ በገዛ ልቤ ና አልኩት ጠራሁት ስቃዬን አሁን ከማይኩ ፊት ቀምያለው ልናገር ህመሜን Pitch fork pointing on my heart እየወጋው ልቤን Bitch you b'long to the street ምንም እንደማይሰማሽ ሁሌ ይታያል ከፊት አላዋራሽም ነበር ባይሆን በጓደኛ ግፊት ስልክሽን አልወስድም ነበር ለመደወል በለሊት ግን አልጠላሽም ለቤ ክፋ አይመኝልሽም እንኳን ልቀይርሽ አንቺን አልተካሽም ልልቀቅሽ በቃ ልርሳሽ ሂጂልኝ በርቺ ልብሽን ለሚሰብረው ሰው ልብ እንዳትሰጪ ልቡን በሚሰጥሽ ሰው ላይ አትጫወቺ ስሜት ቢፈታተንሽም እጅ እንዳትሰጪ ልልቀቅሽ በቃ ልርሳሽ ሂጂና በርቺ ልብሽን ለሚሰብረው ሰው ልብ እንዳትሰጪ ልቡን በሚሰጥሽ ሰው ላይ አትጫወቺ ስሜት ቢፈታተንሽም እጅ እንዳትሰጪ ላቅ ይገባ ነበር እንዲ በቀላል ሳገኝሽ ሌላ የተሻለ ስታዪ እንደምትሄጅ እኔን ጥለሽ ልዩ ነሽ አለና የዋሁ ልቤ አመነሽ አንቺም ይሄን ስታይ ሄድሽ ያሻሽውንም እንዳገኘሽ And now I'm like oohhh ልቤ ሊያውቅ ይገባ ነበር ቦታውን ልኩን ዝቅ አለ ላንቺ ሲል ከዚ በፊት ሌላ ሴትም የማያቅ ይመስል (Yeah, yeah, yeah) በቃ ይኸው ለቀኩሽ ሂጂ ወደጎዳናው ክብርም የሚሰጠው ነውና ለሚገባው ደሞም አልፈልግም ደግመሽ እንዳትመጪ ልቤ አሁን በቅቶታል ላትመለሽ ሂጂ ልልቀቅሽ በቃ ልርሳሽ ሂጂልኝ በርቺ ልብሽን ለሚሰብረው ሰው ልብ እንዳትሰጪ ልቡን በሚሰጥሽ ሰው ላይ አትጫወቺ ስሜት ቢፈታተንሽም እጅ እንዳትሰጪ ልልቀቅሽ በቃ ልርሳሽ ሂጂና በርቺ ልብሽን ለሚሰብረው ሰው ልብ እንዳትሰጪ ልቡን በሚሰጥሽ ሰው ላይ አትጫወቺ ስሜት ቢፈታተንሽም እጅ እንዳትሰጪ
Watch: New Singing Lesson Videos Can Make Anyone A Great Singer
Citation
Use the citation below to add these lyrics to your bibliography:
Style:MLAChicagoAPA
"Lilkekish (feat. PXF & Ap Est) Lyrics." Lyrics.com. STANDS4 LLC, 2024. Web. 3 Jun 2024. <https://www.lyrics.com/lyric-lf/11561592/%C3%8CF%C3%89/Lilkekish+%28feat.+PXF+%26+Ap+Est%29>.
Discuss the Lilkekish (feat. PXF & Ap Est) Lyrics with the community:
Report Comment
We're doing our best to make sure our content is useful, accurate and safe.
If by any chance you spot an inappropriate comment while navigating through our website please use this form to let us know, and we'll take care of it shortly.
Attachment
You need to be logged in to favorite.
Log In